በአፋር ክልል የተነሳው ግጭት DW Amharic April 21, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከግጭቱ በኋላም በአዋሽና በሌሎች አካባቢች ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ ወደ ከኢትዮጵያ ወደ ጅቡቲ ከጅቡቲም ወደ ኢትዮጵያ የሚወስደው መንገድ ተዘግቶ እንደነበርም ነዋሪዎች ለዶቼቬለ ተናግረዋል ።የኢትዮጵያ ፌደራል ጉዳዮች መስሪያ ቤት በበኩሉ ሰዎች መሞታቸውን የሚያመለክት መረጃ እንዳልደረሰው አስታውቋል ።