የዩክሬን ቀዉስ የአሜሪካ ምላሽ DW Amharic April 18, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሩሲያን ጨምሮ የዩክሬን የዩናይትድ ስቴትስና የአዉሮጳ ኅብረት ከፍተኛ ዲፕሎማቶች ጄኔቭ ላይ ትናንት ባካሄዱት ዉይይት አማካኝነት የደረሱበት መግባባት በቀዉስ በተወጠረችዉ ሀገር የተባባሰዉን ሁኔታ ለማርገብ ያስችላል እየተባለ ነዉ።