የትራፊክ ሳምንት በአዲስ አበባ DW Amharic April 16, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአዲስ አበባ ከተማ የትራፊክ ሳምንት በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነዉ። የዘርፉ ባለሙያዎች ከተማዋ የትራፊክ አደጋ እንደሚበዛባት፤ አደጋዉም በሶስት ዓበይት ምክንያቶች እንደሚከሰት ያስረዳሉ።