የጊኒ ቢሳው ምርጫ DW Amharic April 14, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ጊኒ ቢሳው ውስጥ አጠቃላዩ ምርጫ እሁድ ሚያዝያ 5 ቀን፥ 2006 ዓም ሲካሄድ ዋለ። የሀገሪቱ ሕዝብ እአአ በ2012 ዓም መፈንቅለ መንግሥት ከተካሄደ ወዲህ አንድ ሕጋዊ መንግሥት እንዲመሠረት ሲጠብቅ ነው የቆየው። ለብዙ ጊዜ ሲተላለፍ በቆየው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ