የጊኒ ቢሳው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ DW Amharic April 12, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ጊኒ ቢሳው ውስጥ ለብዙ ጊዜ ሲተላለፍ የቆየው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ እሁድ ሚያዝያ 5 ቀን፥ 2006 ዓም ይካሄዳል። የሀገሪቱ ሕዝብ እአአ በ2012 ዓመ መፈንቅለ መንግሥት ከተካሄደ ወዲህ አንድ ሕጋዊ መንግሥት እንዲመሠረት ሲጠብቅ ነው የቆየው።