አዲሱ የዩኤስ አሜሪካ ትኩረት ለአፍሪቃ DW Amharic April 10, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዩጋንዳ በዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት በእስር የሚፈለጉትን የዓማፂው ቡድን «ሎርድ ሬዚስተንስ አሚ፣ » በምሕፃሩ « ኤል አር ኤ» መሪ ጆሴፍ ኮኒን ለመያዝ በጀመረችው እንቅስቃሴ ላይ ዩኤስ አሜሪካ ተባብራ ትሰራለች። በዚሁ ትብብሯ ቀደም ሲል 100 ወታደሮች የላከችው የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ባለፈው