ጥቁሩ ጀርመናዊና የአድዋ ድል ኩራታቸዉ DW Amharic April 10, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአንደኛዉ የዓለም ጦርነት ከመጀመሩ በፊት አባታቸዉ የቀድሞዉ የጀርመን የቅኝ ግዛት አፍሪቃ ሃገር ከካሜሩን ወደ ጀርመን ሲገቡ፤ በደስታ ነበር አቀባበል የተደረገላቸዉ። ቆየት ብሎ ግን አፍሪቃዊዉ በቆዳ ቀለም ላይ የተመሰረተ ጥላቻን አዩ፤ እየቆዩም የቅኝ ግዛት ፊልሞችን በተመለከተ በሚሰሩ ፊልሞች ላይ አጫጭር ተዉኔቶችን እንዲተዉኑ ተደርገዋል።