የአረና ትግራይ አቤቱታ DW Amharic April 9, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic 'አረና ትግራይ' በትግራይ ክልል ምሥራቃዊ ዞን አፅቢ ወምበርታ ሕዝባዊ ስብሰባ ለማካሄድ በተንቀሳቀሰበት ባለፈዉ ቅዳሜና እሁድ ከፍተኛ የአመራር አባላቱን ጨምሮ አባላቱና ደጋፊዎቹ መታሰራቸዉንና በድንጋይ መደብደባቸውን አመለከተ።