የአውሮፓ ህብረት ሩስያ እና የዩክሬን ውዝግብ DW Amharic April 8, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዩክሬንና የሩስያ ውዝግብ ተባብሷል ። በሩስያ ስር መሆን እንፈልጋለን የሚሉ ኃይሎች ካለፈው እሁድ አንስቶ በአንዳንድ የምሥራቅ ዩክሬን ከተሞች ነፃነታችንን አውጀናል እያሉ ነው ። በነዚህ ኃይሎች ላይ ዩክሬን እርምጃ እንዳትወስድ ሩስያ እያስጠነቀቀች ነው ።