ዜና 06.04.14 DW Amharic April 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዕለቱ ርዕሶች፤ ካሜሮን፤ ሶስት ታጋጆች የደረሱበት አልታወቀም ናይጄሪያ፤ 30 የሚሆኑ ሞቱ በርካቶች ቆሰሉ ማሌዢያ፤ የተሰወረው አይሮፕላን ፍለጋ እና ፍንጭ አፍጋህኒስታን፤ ኦባማ ምርጫውን አወደሱ ጀርመን፤ ወደ ሀገሪቱ ሕገ ወጥ የሚገቡት ስደተኞች ቁጥር ክፉኛ ጨመረ ኢትዮጵያ፤ አትሌት ቀነኒሳ በቀለ የፓሪሱን ማራቶን አሸነፈ