የአፍጋህኒስታን ምርጫን ኦባማና የተመድ አወደሱ DW Amharic April 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በትናንቱ የአፍጋኒስታን ምርጫ ምንም እንኳን እስልምና አክራሪው የታሊባን ታጣቂ ቡድን ጥቃት እንደሚዘነዝር ዝቶ የነበረ ቢሆንም፤ ለምርጫው በርካታ ሕዝብ መውጣቱን እንደሚያደንቅ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ገለፀ። ግድያ የታከለበት በርካታ ግጭት ቢከሰትም፤ የትናንቱን ምርጫ የተመድ ስኬታማ ሲል አድንቋል።