በዓረብኛ ፊደል የተገኙ የኢትዮጵያ የፅሁፍ ቅርሶች DW Amharic April 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዓረብኛ ሥነ-ፅሁፍ በኢትዮጵያ በተሰኝባቀረብነዉ ዝግጅት ላይ በኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ቋሚ ባልደረባ አቶ አህመድ ዘካርያ በኢትዮጵያ የተገኙት የዓረብኛ ሥነ-ፅሁፎች በዓረብኛ ፊደላት ይቀመጡ እንጂ ቋንቋዉ አገርኛ እንደሆነ በዝርዝር ገልፀዉልናል።