Amharic የኢትዮጵያን ሰብዓዊ መብት ይዞታ የቃኘ ሴሚናር በብራስልስ DW Amharic Apr 3, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic 4ኛው የአፍሪቃ መንግሥታት እና የአውሮጳ ህብረት ጉባዔ ትናንት ብራስልስ፣ ቤልጅየም በተከፈተበት ወቅት፣ ስለ ኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ይዞታ እና ስለ ፕሬስ ነፃነት የተመለከተ ሴሚናር በዚችው ከተማ ተካሂዶዋል። ሴሚናሩን የጠሩት እና ያዘጋጁት