ዩክሬን ዉዝግቧና ምጣኔ ሐብቷ DW Amharic April 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic «ዩክሬን ለወደፊቱ የትልቅ ገበያ ትስፋ አላት።»ተስፋዉ በርግጥ አማላይ ነዉ። የዩክሬን እዉነታ ከሚባለዉ መቃረኑ እንጂ ቀቢፀ-ተስፋዉ። የዩክሬን ሕዝብ የነብስ ወከፍ ገቢ የሞንጎሊያን እንኳን አያክልም። 3800 ዶላር። ኢንዱስትሪዎችዋ-አሮጌ ናቸዉ። ብልጣብልጥ፤ አታላይ፤አጭርበርባሪ ነጋዴ ፤ደላላ፤ ባለሥልጣናት ከብረዉባታል።