ሚሊዮኖች ድምጽ – ለመጋቢት 28ቱ ሰልፍ በአዲስ አበባ ቅስቀሳ ተጀምሯል

መጋቢት 28 የሚደረገዉን ሰላማዊ ሰልፍ በተመለከተ፣ የአንድነት አባላቶችንና ደጋፊዎች በአራት የከተማዋ አቅጣጫዎች በመሰማራት በራሪ ወረቀቶችን ለሕዝብ ሲያደርሱ እንደነበረ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል።

በአዲስ አበባ መንገዶች ሲሰራጩ ከነበሩ በራሪ ወረቀቶች መካከል ፡

flier