ጥንታዊ የዓረብኛ ሥነ-ፅሁፎች በኢትዮጵያ DW Amharic March 27, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባለፈዉ ሰምወን በኢትዮጵያንና በአካባቢዋ የሚገኙ ሃገራትን የእሥልምና ሥነ-ፅሁፍ ይዘትንና ታሪካዊ ፋይዳዉን የሚቃኝ አንድ ዓለም አቀፍ ጥናታዊ ጉባኤ አዲስ አበባ ዉስጥ መካሔዱ ይታወሳል። በዚህ ጉባኤ የእሥልምና ሥነ-ፅሁፍ በምሥራቅ አፍሪቃ ዉስጥ በሚነገሩ በተለያዩ ቋንቋዎች ለረጅም ጊዜ የተለያዩ አገልግሎቶች ሲስጥ እንደነበር፤