የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር የአዲስ አበባ ጉብኝት DW Amharic March 24, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ፍርንክ ባልተር ሽታይንማየር በአፍሪቃ የሦስት ቀናት ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ አዲስ አበባ ገቡ። ጀርመናዊው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ከኢትዮጵያ ፕሬዚደንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ እና