ኢትዮጵያን በሮም የሚቋቋም አልተገኘም DW Amharic March 24, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሮም አደባባይ ኢትዮጵያውያኑ ጀግኖች አትሌቶች ትናንት ድርብ ድል ተጎናፅፈዋል። በወንዶችም፣ በሴቶችም ማንም ከፊታቸው ደፍሮ መቆም አልቻለም። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ መድፈኞቹን ሰማያዊ ለባሾቹ በገዛ መድፋቸው አፈር ድሜ አብልተዋል። ማን ዩናይትድን ያሳፈረው ባቡር ግን እየተንገታገተ ነው። ሊቨርፑል እና ቸልሲ ተናንቀዋል።