የሩስያ ወታደሮች በክሬሚያ ተኩስ ከፈቱ DW Amharic March 22, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሩስያ ክሪሚያን ይፋ የግዛትዋ አካል አድርጋ ከተቀበለች በኋላ ሩስያ በዚያ በይፋ የጦሩ ቁጥጥሯን አጠናከረች። ከዩክሬይን በተገነጠለችው ክሪሚያ ውስጥ ባሉት 147 የዩክሬይን የጦር ሰፈሮች የሩስያ ባንዴራ መውለብለብ መጀመሩን የሩስያ መከላከያ ሚንስቴር አስታውቋል።