የብርሃንና ሠላም ማተሚያ ቤት መቃጠል DW Amharic March 22, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከተመሰረተ ከ70 ዓመታት በላይ ዕድሜ እንዳስቆጠረየሚነገርለት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኘው የብርሃንና ሠላም ማተሚያ ቤት ዛሬ ቃጠሎ እንደደረሰበት ወኪላችን ከአዲስ አበባ ዘገበ።