የአዲስ አባበ ቀላል የባቡር ፕሮጀክት DW Amharic March 21, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኮርፖሬሽኑ በከተማዋ በመገንባት ላይ ባሉት ሁለት መስመሮች ማለትም በሰሜን ደቡብ ና በምስራቅ ምዕራብ መስመሮች በቀን ወደ 250 ሺህ መንገደኞች ለማጓጓዝ አስቧል ።