ኢትዮጵያና የዓለም የንግድ ድርጅ ት DW Amharic March 20, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያ፣ 152 ሃገራትን ያቀፈው የዓለም የንግድ ድርጅት (WTO)አባል ለመሆን አዲስ አበባ ውስጥ በ 4ኛውና በመጨረሻው ዙር ድርድር ላይ እንደምትገኝ ተገለጠ። ስለዚህ ድርድር ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።