የክሪምያ ቀዉስና የዓለም ኤኮኖሚ DW Amharic March 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዩክሬይን ግዛት የሆነችው ክሪምያ ባለፈው እሁድ ከሩስያ ፌዴሬሽን ጋ ዳግም ለመዋሃድ የሚያስችላትን አወዛጋቢውን ህዝበ ውሳኔ ካካሄደች በኋላ የአዉሮጳ ኅብረት አባል ሃገራት በሩስያ ላይ የመጀመርያዉን ማዕቀብ ጥለዋል። በተጣለዉ ማዕቀብ መሠረት፣ 21 ሩሲያውያን እና የክሪሚያ ባለሥልጣናት በምዕራቡ ዓለም፤