የጀርመንና የአፍሪቃ የጋራ ጥናትና ምርምር DW Amharic March 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ጀርመን ከአፍሪቃ ጋር በትብብር በምትሠራባቸው ጥናትና ምርምሮች ላይ አትኩሮ ትናንት በርሊን ውስጥ በተካሄደ ዓለም ዓቀፍ ጉባኤ ላይ የተገኙት የናምቢያ የግብርን ምክትል ሚኒስትር አና ሽዌዳ በመስኩ በሚከናወኑት የትብብር ሥራዎች ሁለቱም ወገኖች ተጠቃሚ መሆናቸውን ተናግረዋል ።