ኢትዮጵያ፤ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች ይዞታ

በጋምቤላ የሚኖሩ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች የዓለም ዓቀፋ ኅብረተሰብ አስፈላጊዉ ድጋፍ ካላደረገላቸዉ በቀር በረሃብና በሽታ ምክንያት ለአደጋ ሊጋለጡ እንደሚችሉ የኢትዮጵያ የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች አስተዳደር አስጠነቀቀ።