ሬት፤ ከምሬቱ ሌላ ጥቅሙ DW Amharic March 18, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያ ዉስጥ በየአካባቢዉ እንደሚነገረዉ ቋንቋ የየግል መጠሪያ ቢኖረዉም በአብዛኛዉ ግን ሬት በሚለዉ ስሙ ይታወቃል። ብዙዎችም ዛሬም ቢሆን ለጡት አስጣይነት ይጠቀሙበታል። ለመብቀል ብዙ ክብካቤና ዉሃ አይፈልግም፤ በዉስጡ ግን በርከት ያለ ዉሃ የማጠራቀም ባህሪ አለዉ።