ኢትዮጵያና የአዉሮጳ ሕብረት DW Amharic March 18, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አምባሳደሯ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ከአቶ ሐይለማርያም ደሳለኝና ከተቃዋሚ ፓርቲዎች በተለይም ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር ያደረጉት ዉይይት የኢትዮጵያን የፓለቲካ የሠብአዊ መብትና የዴሞክራሲ ይዞታን፤ የእስረኞች ሁኔታን የሚመለከት እንደነበር የተለያዩ መገናኛ ዘዴዎች ዘግበዋል