የክሪምያ ባለስልጣናት ህዝበ ውሳኔው ለሩስያ ማድላቱን ይፋ አደረጉ DW Amharic March 16, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የምዕራብ ሀገራት ያወገዙት በዩክሬን ክሪምያ ልሳነ ምድር ህዝበ ውሳኔ ተጠናቀቀ። ለሞስኮ መንግስት የሚያደላዉ የክርምያ አስተዳደር ባለስልጣናት የህዝበ ዉሳኔዉ ዉጤት ከሩስያ ጋር ለመቀላቀል ማረጋገጫ የሰጠ መሆኑን በመግለፅ ላይ ይገኛሉ። ከክሪሚያ አስተዳደር በወጣዉ መግለጫ መሰረት 93 በመቶ መራጭ፤