በክራምያ የህዝበ ውሳኔው ለሩስያ ማድላቱ እየተነገረ ነዉ DW Amharic March 16, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የምዕራብ ሀገራት ያወገዙት ህዝበ ውሳኔ በዩክሬንክሪምያልሳነምድርተጠናቀቀ። ለሞስኮ መንግስት የሚያደላዉ የክርምያ አስተዳደር ባለስልጣናት ከሩስያ ህዝበ ዉሳኔዉ ዉጤት ከሩስያ ጋር ለመቀላቀል ማረጋገጫ የሰጠ መሆኑን በመግለፅ 93 በመቶ መራጭ የክሪምያ ልሳነ ምድር ከዩክሪይን እንዲገነጠል መወሰኑን እየገለፀ ነዉ።