ገንዘቤ ዲባባ DW Amharic March 14, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ፈጣን ፣ደፋር እና ወጣት አትሌት ናት። ገንዘቤ ዲባባ። የ23 ዓመቷ ወጣት ወደ ሩጫው ዓለም ከገባች 8 ዓመታት ተቆጠሩ።