የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ፍ/ቤት ቀረቡ DW Amharic March 14, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባለፈዉ የዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀን ዕለት በተደረገዉ ታላቅ ሩጫ ሁከትና ብጥብጥ ፈጥራችኋል በሚል የተከሰሱ ሰባት ሴቶች እና ሶስት ወንዶች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ።