የዩክሬይን ጠ/ሚ የዋሽንግተን ጉብኝት DW Amharic March 13, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ የዩክሬይንን የሽግግር መንግሥት ጠቅላይ ሚንስትር አርሴኒ ያዜንዩክ ትናንት በዋይት ሀውስ ቤተ መንግሥት ተቀብለው አነጋገሩ። ግዛቷ ክሪሚያ በሩስያ የተያዘባትን ዩክሬይን ዩኤስ አሜሪካ እንደምትደግፍ ኦባማ ለያዜንዩክ አረጋገጠዋል።