የጨዉ አምራቾች የአዮዲን እጥረት አቤቱታ DW Amharic March 11, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአፋር ክልል የሚገኙ ጨዉ አምራቾች መንግስት የሚያስፈልገንን አዮዲን በወቅቱ ስለማያቀርብልን ምርቶቻችን በዝናብና አቧራ እየባከ ለኪሳራ እየተዳረግን ነዉ አሉ።