ክሪሚያ- የመሻኮቻ ምድር DW Amharic March 10, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ያቺ ትንሽ ግን ሥልታዊ ምድር ሐያል ዓለም ለጦርነት እንዳሰለፈች ሁሉ-ሐያላንን ለሠላም ሰብስባም ነበር።የሁለተኛዉ የዓለም ጦርነት አሸናፊዎች የሶቬት ሕብረቱ መሪ ጆሴፍ ስታሊን፥የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳት ፍራክሊን ሩዘቬልት እና የብሪታንያዉ ጠቅላይ ሚንስትር ዊንስተን ቸርችር ዓለም የሸነሸኑት-ክሬሚያ ላይ ነበር