የሐረሩ የእሳት አደጋና ያስከተለው ግርግር DW Amharic March 10, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከአደጋው በኋላ ህዝብና ፖሊስ መጋጨታቸውን በግርግሩም ሶስት ሰዎች በጥይት መቁሰላቸውን የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዘግቧል ።