የኢትዮጵያ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች አቅምና መጪው ምርጫ DW Amharic March 9, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አነሰም በዛም ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሃገር ውስጥ የተቃውሞ ድምጻቸውን ማሰማታቸውን የሚደግፉ ቢኖሩም መንግሥት ለመድብለ ፓርቲ ሥርዓት ቆሜያለሁ ለማለት እንዲመቸው የማስመሰያ መጠቀሚያ ሆነዋል የሚሏቸውም አልጠፉም ።