የቀድሞዉ ኦሮሚያ ፕሬዝዳንት ዜና ዕረፍት DW Amharic March 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በ1993 የኢሕአዴግ ዋና መሠረት የሚባለዉ ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሐት) ለሁለት ሲገመስ ግን የአንጋፋዉ ፖለቲከኛ የኢሕአዴግነት ጀንበር ስታዘቀዝቅ-የወጣቱ ካድሬ የኢሕአዴግ የፖለቲከኛነት ጀምበር ባንፃሩ ደመቀች።አቶ አለማየሁ የያኔዉን ጠቅላይ ሚንስትር የአቶ መለስን ልዩ ትኩረት እና እንክብካቤም አገኙ።