Amharic ማዕከላይ አፍሪቃ ሬፓብሊክ እና የሰላም አስከባሪው ጓድ DW Amharic Mar 6, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በማዕከላይ አፍሪቃ ሬፓብሊክ ውስጥ ራሱን ፀረ ባላካ(ቆንጨራ) ብሎ የሚጠራ የክርስትያኖች ቡድን አባላት በሙሥሊሞች፣ የቀድሞ የሴሌካ ዓማፅያን ደግሞ በክርስትያኖች ላይ በሚሰነዝሩት ጥቃት ዜጎች በየቀኑ ይገደላሉ።