የጀርመን አምባሳደር ለአፋር ሽምማግሌዎች ምስጋና DW Amharic March 4, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአፋር ክልል ወደ አፍዴራ የሚወስደዉን መንገድ ይዞ ወደ አርተአሌ እሳተ ጎመራ ባለበት አካባቢ ፤ የጀርመንዋ አምባሳደር ሊዘሎረ ሲሩስ፤ በጋዜጠኞች ቡድን በመታጀብ ጉብኝት አድርገዉ ተመልሰዋል።