የኢትዮጵያውያን ስሞታ ከሳዉዲ እሥር ቤት DW Amharic March 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በስዑዲ ዐረቢያ በተለያዩ አሠሪዎች ተቀጥረው ይሠሩ የነበሩ በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ፤ ባለፈው ኅዳርና ታኅሣሥ፣ በሕጋዊ የሥራና የመኖሪያ ፈቃድ ሰበብ ፤ በፖሊስና በጋጠ ወጥ ወጣቶች ፤ ማዋከብ ፤ ግድያና ድብደባ ፤ አስገድዶ መድፈርና የመሳሰሉ