ክሬሚያ ድሮና ዘንድሮ DW Amharic March 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ክሬሚያ። ዛሬ የዩክሬን ግዛት ናት።ዩክሬን ዳግም ከምዕራባዉያኑ ደጋፊዎች እጅ ከወደቀች ቅዳሜ-ሳምንት ሆናት።ፕሬዝዳት ቭላድሚር ፑቲን ግርማዊ ቀዳማዊ ንጉስ ኒኮላዉስ አይደለም።ዳግማዊ አሌክሳንደር፥ ሌኒን ወይም ስታሊኒንም አይደሉም።በክሬሚያ ሲመጣ ግን እንደሁሉም ሁሉ እጃችንን አጣጥፈን አንቀመጥም አሉ።