ደቡብ ሱዳንና ድንበር አያግዴው የሃኪሞች ድርጅት DW Amharic February 28, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት (HRW) ደቡብ ሱዳን ውስጥ ሁለቱም ተፋላሚ ወገኖች የጦር ወንጀል በመፈጸም ላይ ናቸው ሲል አጋለጠ። በፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር በሚመራው የደቡብ ሱዳን መንግሥት ወታደሮችና ፣ የቀድሞው ምክትል ፕሬዚዳንት ሪኤክ