የዩጋንዳ አዲሱ ህግና የምዕራባውያን ተቃውሞ DW Amharic February 28, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዩጋንዳ በቅርቡ ያፀደቀችው ግብረ ሰዶማዊነትን የሚቃወም ህግ ዓለም ዓቀፍ ትችት አስከትሏል ። አንዳንድ ምዕራባውያን ሃገራት ለዩጋንዳ የሚሰጡትን እርዳታ እያገዱ ነው ። የጀርመን የልማት ሚኒስቴር መስሪያ ቤት በበኩሉ የበርሊን መንግሥት ፣ የልማት እርዳታ ቅነሳ ከማድረጉ በፊት ጥንቃቄ የተሞላበት ክትትል እንደሚያደርግ አስታውቋል ።