የጀርመኑ የካርኔቫል ድግስ DW Amharic February 27, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በጀርመን በየካቲት ወር አጋማሽ ላይ ለሳምንት የሚዘልቀዉ የካርኔቫል ድግስ ዛሪ በድምቀት ተጀምሮአል። ጀርመናዉያን የሚያከብሩት ብዙ ባህላዊና ልማዳዊ በዓላት አልዋቸዉ። ትልቅና ተወዳጅ ከሆኑት በዓላት መካከል ፤ የገና፣ የዘመን መለወጫ እንዲሁም የፋሲካ በዓል ሲሆን፤ ከሃይማኖት ጋር ግንኙነት የሌለዉ የካርኔቫል ድግስም