የዩክሬይን ጊዜያዊ ሁኔታ DW Amharic February 26, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዩክሬይን ሁኔታ ገና አልሰከነም፤ በሀገሪቱ ደቡብ ምስራቃዊ ከፊል በክሩሚያ ልሣነ-ምድር ፤ በሩሲያ ተጻራሪና ደጋፊ ዩክሬናውያን ዘንድ ግጭት እንደነበረ ተነግሯል። በኪቭ፤ ከሥልጣን የተወገዱትን ፕሬዚዳንት ቪክቶር ያኑኮቪችን የተካው አዲስ አስተዳደር፤ በእርሳቸው የአስተዳደር ወቅት የነበሩ የተቋሞችን መርኆዎች በመሻር ላይ ነው።