የርዋንዳ ጎሣ ጭፍጨፋ ተጠርጣሪ ችሎት በኪጋሊ DW Amharic February 26, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በርዋንዳ የጎሣ ጭፍጨፋ ወቅት የግድያ ትዕዛዝ ሰጥተዋል ተብለው የተጠረጠሩት የቀድሞው የወንጌላዊቷ ጴንጠቆስጤ ቤተ ክርስትያን ቄስ ዣን ቦስኮ ዊኪንዴ ችሎት ዛሬ በመዲናይቱ ኪጋሊ ተጀመረ።