ጥበቃ የሚሹት የዱር እንስሳት DW Amharic February 25, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአንድ ወቅት ምድር ላይ ይኖሩ የነበሩ እንስሳት አሁን ዘራቸዉ በመጥፋቱ በምስል ብቻ ከበርካታ ሚሊዮን ዓመታት በፊት እንደነበሩ ከመግለጽ የዘለለ አሻራ አጥተዋል። ዛሬስ ቁጥራቸዉ እየተመናመነ የሄደዉ የዱር እንስሳት የወደፊት እጣ ምን ይሆን?