ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ በድሬደዋ ከተማ

Share:

እሁድ የካቲት 16 ከጥዋቱ ሶስት ሰዓት ላይ በሳምራት ሆቴል ከራስ ሆቴል ፊት ለፊት - ከዚራ
ሰማያዊ ፓርቲ እሁድ በወቅታዊ ጉዳዮች እና በፓርቲው ዓላማና ፕሮግራሞች ላይ ህዝባዊ ውይይት ያካሄዳል

አዘጋጅ የድሬደዋ ዞን ሰማያዊ ፓርቲ ማስተባበሪያ መዋቅር!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*