እስራኤልና የአፍሪቃዉያን ስደተኞች DW Amharic February 20, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የእስራኤል መንግስት በርካታ አፍሪቃዉያን ስደተኞችን ወደዩጋንዳ መላክ መጀመሩን ስማቸዉን ያልተጠቀሰ አንድ የሀገሪቱ ባለስልጣን መግለጻቸዉን አሶሲየትድ ፕረስ ዘገበ።