Amharic 64ኛዉ በርሊናለ እና «ድፍረት» DW Amharic Feb 20, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጀርመኑ ዓለም አቀፍ የፊልም መድረክ “በርሊናለ” ዘንድሮ ለ 64ኛ ግዜ የተካሄደ ሲሆን በዓለም ዙሪያ በተለያዩ አገሮች የተሠሩ ከ5000 በላይ ፊልሞች ቀርበዉ በመድረኩ ከ 400 በላይ ፊልሞች ታይተዉበታል። ለአስር ቀናት የዘለቀዉ የጀርመኑ ዓለም አቀፍ ፊልም ፊስቲቫል በኢትዮጵያዉያን የተሠራ ፊልምን፤ አቀርቦ ሸልሞአል።